Académique Documents
Professionnel Documents
Culture Documents
ማውጫ
πOÈK+z% ô±“Ç OJõ°| ... ገፅ 2 ዋና አዘጋጅ
ôxa ô¿‘Ç Tè æIH#? ......... ገፅ 4
ገዛኽኝ ታደሰ
πJÇ ôT≈ ..................... ገፅ 12
õez* õçe{´dÄ´ ............ ገፅ 14 የኢዲቶሪያል ኮሚቴ አባላት
û±&FT û±&ºT.................... ገፅ 19 ግርማ ታደሰ
πmvç |≥{ ...................... ገፅ 22 ሰለሞን አስፋው
πˆ} ÆT≈ ........................ ገፅ 26 ዶ/ር ጌታቸው በላይነህ
û”ÿT ôTw ...................... ገፅ 33
ምስጋና
ለ2015ቱ የቀበና አብሮ አደጎች የመሰባሰብያ ቀን ዝግጅትና ለመጽሔቱም ማሳተሚያ ያግዝ
ዘንድ፤ ከዛም አልፎ አንድነታቸውንና ትብብራቸውን ለመግለጽ ብሎም ለማረጋገጥ ከዚህ በታች
የተዘረዘሩት ቀቤዎች የገንዘብ አስተዋጽዖ አድርገዋል። የዚህ ስብስብ አስተባባሪዎችም ከልብ
የመነጨ ምስጋናቸውን እያቀረቡ ይህ አይነቱ ድጋፍም እንደሚቀጥል ተስፋቸው ጽኑ ነው።
ጌታቸው በላይነህ .............. 400.00
ሰለሞን አስፋው .............. 400.00
ወርቁ ደመና ................ 400.00
ሙሉነህ ለገሠ ............... 400.00
ሰለሞን ሐድጉ ............... 400.00
ግርማ ታደሰ ................ 400.00
አጥናፉ በቀለ ................ 400.00
ጉቺ ሱራፌል ................ 400.00
ገዛኽኝ ታደሰ ................ 400.00
አልማዝ ሐድሩ ............... 200.00
አሸናፊ ተፈራ................. 60.00
በለጠ ጌታቸው ............... 100.00
አጅግአየሁ በፍቃዱ.............. 50.00
እመቤት መኮንን ............... 50.00
ኢትዮጵያ (እናና) አለማየሁ ........ 50.00
ፈለቀች እሸቴ................ 100.00
ለገሠ ዘውዴ ................ 200.00
መለሰ ተፈራ ................ 100.00
መሠረት፣ ሂሩት፣ ስምረትና ኃረገወይን በቀለ 200.00
ታደሱ ገ/ማርያም ............. 100.00
ቴዎድሮስ (ቴዲ) እሸቴ ........... 50.00
ተረፈ ተስፋዬ ................ 100.00
ትዝታ ሚደቅሳ ................ 50.00
ፀሐይ ኃይሉ ................. 50.00
ይህ ዕትም ለውድ ወንድማችን ለሰለሞን ሐድጉ ንጉሴ (ጋንፉር) ይትባረክ ጀምበሬ .............. 200.00
መታሰቢያነት ይሆን ዘንድ ተበርክቷል ጠቅላላ ድምር ............. $5,260.00
ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ውጪ የምንኖር የቀበና ኮሪያ ሠፈር የመሰባሰባችን ዋልታ እንደመሆናቸው ሁሉ፤ አስደሳችነታቸውና
አብሮ አደጎች በዓመት አንዴ መገናኘት ከጀመርን እነሆ ዘንድሮ ማራኪነታቸው የጋራችን ይሆናሉ ማለት ነው።
አራተኛ አመታችን ሆነ። እስቲ ያለፈውን ዓመት ስብሰባችንን ቃኘት አራተኛው ደግሞ የቢሻን ቀበና ባለቤትና የኛው፣ የቀበናው፣
እናድርግና ወደ ዋናው ጉዳያችን እንመለስ። የኮርያ ሰፈሩ ብርቅዬ ልጅ ፀሐዬ ዮሐንስ ሳይታሰብና ሳይጠረጠር
ያለፈውን የጁላይ 4 ቀን, 2015 ዓ/ም ስብስባችንን ከተፍ ማለቱ ነበር። የፀሐዬ በዚህ ቦታ ላይ መገኘት ለበዓሉ ልዩ
ቀደም ካሉት ሁለት አመታት ለየት የሚያደርጉት አንዳንድ ድምቀት ሰጥቶታል። ፀሐዬ፣ ምስጋናችን ይድረስህ። በየዓመቱም
ነገሮች ተስተውለዋል። እነሱም አንደኛ የተዘጋጀበት ቦታና አዳራሹ አብረኸን በመሆን ይህን በዓል (ስብስብ) እንዲሁ በድምቀት
ሲሆን ብዙዎቻችንንም እንዳስደሰተ እሙን ነው። የቦታው እናከብራለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
አቀማመጥ፣ የአዳራሹ ስፋትና የማዕድ ቤቱ አመቺነት፤ የወደፊቱን አምስተኛው ደግሞ ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የእግርኳስ
ስብሰባዎቻችንንም የምናካሂድበት እንዲሆን መርጠነዋል። ጨዋታ ነበር። የጥንቶቹ የጃንሜዳ፣ የኖራ ሜዳና የሐኪም ሜዳ
ሁለተኛ የቀበና ኮርያ ሰፈሯ ታላቋ እናታችን ወሮ ማሚቴ ዳኜ የኳስ ጥበበኞች አቅማቸውን በመጠኑም ቢሆን ፈታትሸዋል።
በዛን እለት ከልጆቻቸው ጋር በመሆን በመካከላችን በመገኘት በያለንበት ሆነን መተሳሰባችንና መነፋፈቃችን አልቀረም።
ምሽቱን ማሳለፋቸው ነበር። የእኚህ ታላቅ እናት በመካከላችን ግና ተገናኝተን ማውጋቱ፣ በትዝታ አብሮ መንጎዱ ምንኛ
መገኘት በእውነቱ ታላቅ ክብርንና ደስታን ሰጥቶናል። እድሜያቸውን አስደሳች እንደሆነ መገመት አያዳግትም። ታዲያ ወደስብሰባችን
አርዝሞ አይናቸውን እንድናይና አብረውን እንዲሆኑ የፈቀደውን፣ ላልመጣችሁ ሁሉ የምንላችሁ ቢኖር፤ የሚቻላችሁን ሁሉ ጥረት
እግዚአብሔርን፣ እያመሰገንን፤ በሚቀጥሉት ዝግጅቶቻችንም አድርጋችሁ፤ እባካችሁ በዓመት አንዴ እንኳን እንያችሁ። ሌላው
አብረውን እንደሚያሳልፉ ተስፋችን ከፍ ያለ ነው። ለሌሎች የምንጠይቃችሁ፤ በዚህች በዓመት ወይም በሁለት ዓመት አንዴ
እናት አባቶቻችንም ወደ ዝግጅታችን እንዲመጡ መልካም ምሳሌ በምትታተመውና በምትወጣው መጵሔታችን የምትችሉትን ያህል
ሆነውልናል። እግዚአብሔር ያክብርልን እንላለን። ተሳትፎ እንድታደርጉ ነው።
ሦስተኛውና ጎላ ብሎ የታየውና እሰየው የሚያሰኘው ደግሞ፤ ይህንንም መሠረት በማድረግ፣ በዚህ ዓመት መጵሔታችን፤
ቀደም ባሉት ሁለቱ ተከታታይ ስብሰባዎቻችን ላይ ያልተገኙ አብሮ አደጎች ምን ይላሉ በሚለው አርእስት ስር የተለያዩ የቀቤ
በርካታ የቀቤ ተወላጆች፣ ነዋሪዎችና አብሮአደጎች የመካፈላቸው ልጆች የሚሉን አላቸውና እስቲ እናድምጣቸው።
ጉዳይ ይሆናል። አብረን ማደጋችንና የምንጋራቸው ትዝታዎቻችን
What is the
secret behind the
unity of Kebena
06's childhood friends?
R ecently, my brother in law, Ato Atnafu Bekele
Beyene, a strong organizer for this “Kebena 06
Kebele childhood friends’ annual family reunion”,
tied together as if we have a blood relationship to
one another. Not only the people, but even Doggy
Bochera has showed his loyalty. He accompanied
called to remind me that the reunion is coming up us to the church and burial place (church), came
soon. He asked me if I could make some contribu- back home to give greetings to the guests who had
tion by writing a short article on any subject. come to mourn, and stayed with us for three days
I found this request somewhat difficult due to guarding the tent during night time. This is a mira-
my inexperience in writing articles. However, I ac- cle and unique to Kebena.
cepted his request because I am a true patron of What is the secret behind this myth? Who can
the Kebena 06 Kebele childhood friends’ unity. dare to tell us this great history of our own? It’s
After much thought, I decided to write this article very hard to forget the Kebena 06 Kebele mem-
about The secret behind the unity of Kebena 06's ories, the warm salutations that we would get as
childhood friends, how they have stood resiliently soon as we leave our house going out for picnic,
and courageously together for this long. family or friend’s visit or simply idling around the
As you might all know, I was not born in Kebe- Sholla tree, the warm handshakes, the hugging and
na 06 but, it is where I raised three daughters and the kissings that we exchange to one another. I re-
one son. I am deeply rooted to Kebena through a member, when we would go further up to the Ento-
marriage to a well-known family, Sgt. Agonafir De- to Woreda court house (Ded Masecha), the chat in
missie’s family, groups, the joking, the laughter and the good smell
I lived in Kebena 06 Kebele from 1957 – 1993, that came to our noses through breezy winds from
Ethiopian calendar, well over 36 long years, where the surrounding Tej Bet and the delicious smell of
I should, by now, awarded a citizenship of Kebena. Siga Tibis (Grill) across the street from Temesgen
During all these years, I got love and respect from siga Bet. The service we get for our shoes from the
young or old folk, all my neighbors, Abune Geb- young shoe shine boys (Listiro) and watching them
remenfes Kidus Ider, Ye-Atebiya Kokeb Ider and fight (shimia) to get 0.10 or 0.20 Cents.
generally from the community and it was really a Then, what is the secret behind this Ye-kebe-
blessing. na 06 childhood friends’ unity? Tell us your story,
When one of the community or Idir members don’t hide from us, share your secrets today with-
got sick or passed away, the support and visits out fear, we listen to you. Tell us the secret about
from one another was amazing. It is hard to ex- Kebena 06 childhood friends’ in diaspora and back
plain how the people of Kebena, in particular, are home leave in peace, love respect and harmony in
ቀበና አላለፈችም። ዛሬም አለች ወደፊትም ክፍፍሉን ገጠመኞች በሙሉ ያካትታል። በማስተባበር በጃንሜዳ የጥምቀት በዓል
ትኖራለች። ጊዜ ሲሮጥ አይታወቅምና በየትውልዱ የመጣው የቀበና ልጅ ሁሉ ላይ ትልቅ የዕድር ድንኳን በመጣል ምግብና
እኔም እንግዲህ ከቀበና ከራኩኝ ከረምረም በቡሄ ዙርያ ተወርቶና ተዝቆ የማያልቅ መጠጥ በመሸጥ ለክለቡ ማሳደግያ የሚሆን
ስላለ ነው። ስለዛሬው እንመስክር ለሚሉ ትዝታና ታሪክ ነው ያለው። እንቁጣጣሽም ገንዘብ ያሰባስብ ነበር። ታድያ ይህ ጉዳይ
ታናናሾቻችን መድረኩ ክፍት ነው። የዚህ እንዲሁ። ስለእንቁጣጣሽ አፌን ሞልቼ በተነሳ ቁጥር በቀቤዎች አእምሮ ውስጥ
መጽሔት አዘጋጆች እጃቸውን ዘግርተው ለመናገር ወይም ለመዘርዘር ባልችልም የሚመላለሱት በወቅቱ ተዋንያን የነበሩት
በእልልታ ይቀበላሉ። ከላይ መጀመርያ ላይ (ቃለ መጠይቅ ማድረግም አልሻም)። ብርቅዬዎቹ የቀቤ አብሮአደጎች፣ ገበያተኛ
“የመጽሔቱ አዘጋጆች መልእክት” በሚለው ለምን? ቢሉ የተባ ብዕር ያላቸው የቀቤ ለመሳብና እንደ እሳት የሚያቃጥለውን
ክፍል ላይ እኮ “ቀበናን ያላችሁ፣ እስቲ እህቶቻችንን ድርሻ ላለመሻማት ነው። የጥቅምት ብርድ ለመቋቋምም እድንኳኑ
እንያችሁ” ተብሏል። ውድ እህቶቻችን፣ እስቲ ጀባ በሉን። ደጃፍ ላይ የሚቀርበው ደማቅ የዘፈን
ቡሄና እንቁጣጣሽ የራሳቸው የሆነ የገና እና የጥምቀት በዓላትም እንዲሁ ትዕይንት እንዲሁም ድንኳንኑን ለመጠበቅ
የተለየ ታሪክና ትዝታ ነው ያላቸው። የቡሄ የየራሳቸው የሆነ ልዩ ትዝታና ታሪክ በእሳት ዙርያ ከቦ ሲያወጉ ማደር
ዝግጅት የሚጀመረውና የሚጨፈረውም አላቸው። አብዛኛው የጥምቀትና የገና የመሳሰሉት ትዝታዎች ናቸው።
የቡሄ ዕለት አይደለም። ገና ትምህርት ታሪኮች ከጃንሜዳ ጋር የተቆራኙ ናቸው። እነኚህ ሁሉ የሆኑት በግለሰብ ደረጃ
ቤት እንደተዘጋና ቡሄ ወር ወይም ታቦት አጅቦ ማስገባት፣ ጃንሜዳ ማደርና አይደለም። ሁሉም በቡድን፣ ሁሉም
ሁለት ወር ሲቀረው ስብሰባ ማድረግ ታቦት መሸኘትን ጨምሮ መቼም በጥምቀት ከባልንጀሮች ጋር እንጂ። ታሪኩ የጋራ
ይጀመራል። በየእድሜ ክልሉ እየተሰባሰቡ በዓልና በጃንሜዳ ዙርያ ገጠመኝ የሌለው ነው። የሚያስተሳስር፣ የሚያስታውስና
እያንዳንዳቸው በየቡድናችው እነማን ያለ አይመስለኝም። ግማሹ የፍቅር፣ ግማሹ የሚያነፋፍቅ። አንድም ይሁን ሁለት ትዝ
በዘንድሮው የቡሄ ጭፈራ ላይ እንደሚሳተፉ የጠብ ወይም የከረሜላ ማስረገፍ፣ ሌላው የሚሉን የገና እና የጥምቀት ታሪኮቻችን
ይወስናሉ። ቀኑ ሲቀርብ ደግሞ አውራጅ፣ ከመንፈሳዊ አገልግሎት ጋር የቀረው ደግሞ በሙሉ የኛና የጓደኞቻችንም ጭምር
ዳቦ ያዥ እና ገንዘብ ያዥ ይመረጣል። የቡሄ ከፖለቲካ ተልዕኮ ጋር የተሳሰረ። ሁሉም ናቸው። ትዝታው በመጣ ቁጥር፤
እለትም የት ቤት እንደሚታደር ይወሰናል። በየፈርጁ ከጥምቀትና ከጃንሜዳ ጋር ተዋንያኑም በምናባችን ብቅ ብቅ ይላሉ።
የቡሄ ታሪክና ትዝታ እንግዲህ የዝግጅቱን፣ የራስ የሆነ ቁርኝት አለው።በነገራችን ላይ ባልንጀሮቻችን።
የጭፈራውን፣ የአዳሩን፣ የገንዘብና ዳቦ የቃኛው በኮርያ የስፖርት ክለብ አባላቱን ከላይ እንደጠቀስኩት ቀበና ልጆቿን
ይህ አምድ የሠፈራችን የልጅነት ትዝታ የሚወሳበትና ልጆቻችን በተለያየ ዓለም ያለነው ተሰባስበን ለአራተኛ ጊዜ በተከታታይ
ስለኛ ምን ይላሉ ምንስ ከእኛ ተማሩ በሚሉት ጥያቄዎች ዙርያ በሚያሳዝነው እያዘንን፣ በሚያስደስተው ደግሞ እየተደሰትን፣
የሚሰማቸውን ስሜት እንዲገልጹ የተዘጋጀ አምድ ነው። ባለፈው ወደፊትስ ምን አናድርግ እያልን እንገኛለን። ታዲያ ይህን ሁሉ
ዕትም ላይም በዚህ አምድ ስር ሁለት ወጣት ልጆች የሚሰማቸውን ትዝታ፣ ፍቅርና መተሳሰብ እኛ ከቤተሰቦቻችን ወረስን፣ የኛ ልጆች
ገልጸውልናል። ዘንድሮ ደግሞ ሌሎች ሁለት ወጣቶች ፣ ሁለት ደግሞ ከኛ ምን ይማራሉ? ስለ እኛስ ምን ይላሉ? ወደፊትስ የኛን
ተረኞች፣ ሁለት ባለሳምንቶች ጽሁፋቸውን ይዘው ቀርበዋል። አርአያ ይከተሉ ይሆን? በማለት ይህ አምድ ተከፍቶ ከዚህ በፊት
ጸሁፋቸውን ከማቅረቤ በፊት እኔም በመንደርደርያነት ስለ ቀበናዬ ሁለት ወጣቶች ልምድና አስተያየት አካፍለውናል።
ትንሽ ለመጫር ተነሳሳሁ። ዛሬ ደግሞ ሁለት (የ11 ዓመትና የ16 ዓመት) ልጆች
ቀበና (ኮሪያ ሠፈር) ከተቆረቆረች ከ1950 ዓ.ም አካባቢ እንደዚሁ የራሳቸውን አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኞች ሰለሆኑ
ጀምሮ ብዙ ወጣቶችን አፍርታለች። አብዛኛዎቻችንም ለአባወራነትና እነሱን እያመሰገንኩ ከነሱ የተዘጋጀውን ፅሁፍ እንድታነቡ
እማወራነትም ደርሰናል። አልፈናልም። ወላጅ ቤተሰቦቻችን እየጋበዝኩ፤ ቸር ይግጠመን እያልኩ፣ ወደፊት በሰፊው ስለ
ከተለያየ ቦታ መተው ኮሪያ ሠፈርን መስርተው አሻራውን ሲያኖሩ፣ ሰፈራችን የልጅነት ትዝታ ለማቅረብ ቃል እየገባሁ፣ ከዚህ በታች
ቁጥቋጦውን እየመነጠሩ ገደሉን እየሞሉ ሠፈሩን ቆረቆሩት። የተቋጠረችውን ስንኝ ጀባ ብዬ እሰናበታለሁ።
ለሚወለደውም ትውልድ ምን እንደሚያስፈልገው የተረዱት ከቀበና በላይ
ወላጆቻችን ከሀሁ መቁጠሪያ እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድረስ ከጃንሜዳ በታች
ገነቡ (መሠረቱ)። ለዚህ ሁሉ ዋና መሠረት የሆነው ፍቅር፣ በኮርያ ሰፈር
ሰላምና መተሳሰብ ስለሆነ ለኛም ለልጆቻቸው ይህንን ችሎታቸውን ትዝታው ብዙ ነው ለሚያንጐራጉር
አስተማሩን። ኖራ ሜዳ ሄደን
ሠፈራችን ቀበና\ኮሪያ ሠፈር ባንዳንድ ማስታወሻዎች ሃኪም ሜዳ ሄደን
(Land Mark) ምክንያት በተለምዶ በሚጠሩ አምስት ትናንሽ ቀበናም ወርደን ኳስ ልንጋጠም
መንደሮች የተከፋፈለች ነች። እነርሱም ሸክላ ሜዳ፣ ሾላ ሠፈር፤ ዛፍ ላይ ተንጠልጥለን
ቦኖ ውሃ፣ ካምፕ ግቢ፣ ሃኪም ሜዳ (ጐጃም ሠፈር) እና ሚሽን ከገደል ላይ ወተን
ሠፈር ናቸው። ከትዝታዎቻችንም በጥቂቱ መግለጽ ካስፈለገ፣ ስፖርትን ስንሰራ
ከላይ በተጠቀሱት መንደሮች ተከፋፍሎና በአንድነት የሚደረጉት ጡንቻን ለማጠንከር ለማስከበር ጐራ
የሰፖርት፣ የቲያትር፣ የዘፈንና ሌሎችም ውድድርና ፉክክሮች፣ ያ ትልቁ ዋርካ ሾላዬ ሾላዬ
አብረን ሀሁ የቆጠርንባቸው የየኔታ ት/ቤትና የአንደኛ ደረጃ ያ መጠለያዬ
ትምህርታችንን የተከታተልንበት የእድር ት/ቤት ናቸው። አነዚህ ያ መደበቂያዬ
አብረን የዋልንባቸው ጉዳዮች ሁሉ እንድንዋደድ፣ እንድንፋቀርና ፍሬውን በልቼ ዛፉ ማረፊያዬ።
እንድንፈላልግ አድርገውናል።
ዛሬ ደግሞ ያ ትዝታ እንቅልፍ ነስቶን በሃገር ውስጥ፣ በአሜሪካና አጥናፉ በቀለ
Reunion
We would like to say thank you to Yekebena
group for giving us this opportunity to write about
what we are feeling about the reunion. We really
loved these past reunions! We’ve enjoyed them so
much! My dad told me that some of you haven’t
seen each other for a long time. We met so many
people we never even knew that they were in our
family. We made so many friends; and it’s amazing
how our parents stuck together after having not
seen each other in such a long time. It’s a beauti-
ful thing when your whole family is together and Matthewos Yeneneh
they’re happy and having so much fun. My favorite
with them. Also I tried to learn the Amharic song
part was when we met up at the park and it was re-
“Lambadina” with a lot of kids in my grandma’s
ally fun playing on the playground with my friends
house. For the first time in my life, it was little bit
and family.
difficult to understand others, but those kids were
We never expected that many people from dif-
trying to communicate with me in English and I
ferent states and countries like Canada, Chicago,
wanted to learn Amharic too. Some of them spoke
Virginia, London, and even Ethiopia to come all
good English and I was surprised. The kids were
the way here for the family reunion. I also enjoyed
very friendly and the people were very kind. Now
looking back at the pictures because I know that
I truly understand and appreciate Ethiopia’s great
those pictures will show our family’s history to our
culture and know more about Kebena, the first and
future kids, so they will know it too. I once visit-
second generation. You, our parents, gave the kids,
ed Kebena too when I was younger, but I have no
a chance to meet and get to know the rest of the
memory of it because I was less than a year old.
future generation of Kebena. I met a lot of people
But my older brother was old enough to remember
from different states and we had a great time every
it and how it was. He told me all about it. He told
year for the last three years, also we started playing
me about all the fun he had with our family and
games online with each other and got the chance
friends while we were there. After he told me about
to exchange some information. Another thing I
his time there, it made me really want to visit again
noticed is that the culture of support and getting
and hope to be able to continue stay close to all of
together when both happy and sad times or mo-
my family and friends from Kebena as we all grow
ments. Recently one of your brothers passed away,
older too. I’m happy and proud that I’m Ethiopian;
you all from Kebena came together and shared the
I would like to invite my brother Yeneneh to share
sorrow with the family.I was also able to attend the
his memory about Kebena.
church and funeral ceremony. To finalize my writ-
Matthewos Atnafu Bekele Beyene Habtewold ing, I would like to ask the new generation (my age
group) to meet each other, share our experiences,
My Name is Yeneneh. As my brother Matthewos and eventually take over and continue this beau-
mentioned above, I got a chance to visit Kebena for tiful culture of love and support that our parents
two short and sweet months, walk around Korea already have for one another. It is time and what do
Sefer neighborhood where you guys were born, and you think?
grew up. I saw your elementary school, the river
Yeneneh Atnafu Bekele Beyene Habtewold
where you guys practiced swimming, where you re-
laxed, and the place you played soccer. It was a good
time and I met a lot of kids and I had a lot of fun
ያስታውሱኛል?
የቀበና ፍሬ ቲም
ቀበናን ያላችሁ
እስቲ እንያችሁ
36 ከቀበና
ከቀበናማህደር 2 -- ሐምሌ
ማህደር •• ቁጥር 3 ሰኔ 2007
2008ዓ.ም.
ዓ.ም.
ከአገር ውጪ የሚኖሩ የቀበና አብሮ አደጎች ዓመታዊ መሰባሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መጽሔት
ቁጥር 3 - ሐምሌ 2008 ዓ.ም ሲልቨር ስፕሪንግ ፣ ሜሪላንድ ፣ አሜሪካ www.yekebenasefer.com
ይህ ዕትም
ለውድ ወንድማችን
ለሰለሞን ሐድጉ ንጉሴ
(ጋንፉር)
መታሰቢያነት ይሆን
ፎቶ ገዛኽኝ ታደሰ July, 2014 ዘንድ ተበርክቷል