Vous êtes sur la page 1sur 1

የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዢ ጨረታ ቃለ-ጉባኤ ክፍል ሁለት

የስብሰባ ቀን----------------------------------12/03/2011 ዓ.ም

የስብሰባ ቦታ -------------------------------በሠ.ማ.ጉ.ቢሮ

የስብሰባ ሠዓት------------------------------4፡00 ሠዐት

የተገኙ የጨረታ ኮሚቴ አባላት


1. አቶ አደም ተማም--------------------------- /ሰብሳቢ/
2. አቶ ነገሰ በላይ --------------------------- /ፀሐፊ/ (አልተገኘም)
3. አቶ ሽብሩ ቃሚሶ ------------------------ /አባል/
4. አቶ ስነታየሁ ለገሰ ------------------------ /አባል/ (አልተገኘም)
5. አቶ ሚካኤል ተስፋዬ ----------------------- /አባል/

የስብሰባው አጀንዳ፡-ቢሮው ጥቅምት 9/2011 ዓ.ም ዓ.ም የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዢ ጨረታ ቃለ-ጉባዔ
ክፍል አንድ ግዢ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ የቀረቡ ተጫራቾች ያስገቡትን
ናሙናዎች የተመለከተው የጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ተመልክቶ ያቀረቡት ናሙና
የተመረጠላቸውን ተጫራቾች ወደ ዋጋ ውድድር በማስገባት አወዳድሮ አሸናፊዎችን በመለየት የውሳኔ ሀሳብ ለበላይ
ኃላፊ ለማቅረብ ነው፡፡ የጨረታ ኮሚቴው የተለያዩ የህትመት ውጤቶች የናሙና መረጣ ኮሚቴ/ከቴክኒክ ኮሚቴ/
በቀን 12/03/2011 ዓ.ም በቀረበለት የውጤት ቃለ ጉባኤ መሰረት እንደሚከተለው የዋጋ ውድድር አድርጓል፡፡

ማስታወሻ 2፡- ቅድመ ሰነድ ማጣሪያ አልፈው ለቴክኒክ ለናሙና ምልከታ ከተላኩት አምስት ተጫራቾች መካከል
በቴክኒክ ኮሚቴው ናሙናቸው ታይቶ ወደ ዋጋ ውድድር እንዲያልፉ የተላኩ አምስት ተጫራቾችን የጥራትና የዋጋ
ውድድር እንደሚከተለው አድርጓል፡፡

Vous aimerez peut-être aussi